
12
poprap
ልጅ ማይክ ዋና ዋና ልጅ ማይክ ዋና ዋና አዲስ ሰው ሰው ካለ ይውጣ ነገር እንዳይመጣ አንቺ ሰው አንቺን ያለው ማነው አንቺ ሰው ልብሽ ያለው ማነው ሰው ካለ ሰው ካለ ይውጣ ነገር እንዳይመጣ ሰው ካለ ሰው ካለ ይውጣ ነገር እንዳይመጣ (ሰው ካለ ሰው ካለ ይውጣ ነገር እንዳይመጣ) (ሰው ካለ ሰው ካለ ይውጣ ነገር እንዳይመጣ) ሆድዬ ህመሜ አንቺ የኔ ምናምን የሚባሉ ቃሎች ከኔ እንዳትጠብቂ እቴ እቴ መውደዴን ምሰጥሽ እንደማንነቴ እቴ እቴ ከወደድሽ ውደጂኝ በዚህ ወንድነቴ እቴ እቴ አላማሽም ለሰው ሙገሳም በልኩ እቴ እቴ ወንድ ልጅ ዘብሽ ነው አንቺን እንዳይነኩ እቴ እቴ ቢሉንም ባይሉንም የእኔና ያንቺን ነገር አየነው ሰማነው የነሱንም ምክር መላ ነው መላ ነው የፍቅር መድሀኒቱ አይተርፉም ያሉ ቀን መላው የጠፋ እለት መውደድ አደለም ወይ ፍቅር አደለም ወይ (ዋና ዋና) ታድያ ታድያ (ዋና ዋና) ታድያ ታድያ (ዋና ዋና) ታድያ ታድያ (ዋና ዋና) አንቺ ሰው አንቺን ያለው ማነው አንቺ ሰው ልብሽ ያለው ማነው ሰው ካለ ሰው ካለ ይውጣ ነገር እንዳይመጣ ሰው ካለ ሰው ካለ ይውጣ ነገር እንዳይመጣ (ሰው ካለ ሰው ካለ ይውጣ ነገር እንዳይመጣ) (ሰው ካለ ሰው ካለ ይውጣ ነገር እንዳይመጣ) ውብዬ ሸግዬ በመንገዴ እርዝመት በጨረቃ ድምቀት ፍቅሬ ባልልሽም እቴ እቴ ከምወዳሽ በላይ ማንም አይወድሽም እቴ እቴ እኔም በኩራቴ ይህን አልልሽም እቴ እቴ በአንቺማ ከመጡ ሞቱን ከመረጠ እቴ እቴ አመረርን በቃ ወንድ ልጅ ቆረጠ እቴ እቴ ቢመችም ባይመችም ሰዓትና ቀኑ ደፋር የሰው ቅኔ ልዝረፍ አልል ባዩ ከጦረኛ በላይ ከብርቱ ሰልፈኛ እንኳን በኔና አንቺ ለሀገሩስ ቀበኛ መውደድ አደለም ወይ ፍቅር አደለም ወይ (ዋና ዋና) ታድያ ታድያ (ዋና ዋና) ታድያ ታድያ (ዋና ዋና) ታድያ ታድያ (ዋና ዋና) (ዋና ዋና) (ዋና ዋና) (ዋና ዋና) (ዋና ዋና)
